2021-08-09
የ TIENS ግሩፕ ሊቀመንበር ሊ ጂንዩዋን በቲያንጂን፣ ቻይና በተደረገው የቤልት ኤንድ ሮድ ድህረ-ወረርሽኝ ዘመን የጤና ኢንዱስትሪ ልማት ፎረም ላይ በኩራት ይፋ እንዳደረገው፣ የ TIENS ግሩፕ በወደፊቱ ግዙፍ የጤና ኢንዱስትሪ ላይ ዋና ዓለም አቀፍ ተሳታፊ ለመሆን መዘጋጀቱን አሳውቀዋል።
ከልዩ ልምድ እና ከላቀ ዕውቀት ጋር፣ ቻይና ከኮቪድ-19 መከሰት በኋላ በዓለም አቀፍ የጤና ክብካቤ እና በሽታ መቆጣጠር መስክ ላይ ወሳኝ ሚና እንደምትጫወት ታምናለች።
TIENS ግሩፕ፣ የድህረ-ወረርሽኝ ዘመን የቤልት ኤንድ ሮድ የጤና ኢንዱስትሪ ልማት ፎረም አንዱ ስፖንሰር ሲሆን፣ በቻይና የጤና ኢንዱስትሪ ግንባር ቀደም ነው፣ በዓለም መድረክም ዓይነተኛ ሥፍራን ይዟል። ዓለም አቀፍ የጤና ኢንዱስትሪ ልማት ፎረም ለቻይና እና ለ TIENS ግሩፕ በዓለም አቀፍ ድረጃ ራሳቸውን የሚያስተዋውቁበትን ዕድል አቅርቦላቸዋል። እንደ ሪፖርቶቹ ከሆነ፣ ከ 1000 በላይ ግለሰቦች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ የዓለም አቀፍ ድርጅት ማናጀሮች፣ ኤክስፐርቶች እንዲሁም የጤናው ዘርፍ ሳይንቲስቶች፣ በሎጅስቲክስ እና በአቅርቦት ሰንሰለት ዘርፍ ላይ ተመራማሪዎች እንዲሁም የግዙፍ ኢንተርፕራይዞች ወኪሎች፣ በፎረሙ ተሳታፊ ነበሩ።
የ TIENS ግሩፕ ሊቀመንበር ሊ ጂንዩዋን፣ ለሪፖርተሮች በኩራት እንደተናገረው “ባለፉት አመታት፣ TIENS Group የ ቤልት ኤንድ ሮድ ግንባታን በጥልቀት ሲያሳድግ እንደነበረ እና በ ቤልት ኤንድ ሮድ ለሚገኙ ሀገሮች የኢንቨስትመንት ፍሰት ዕድገት እና የገብያ ማስፋፋት ላይ በማተኮር ጥረት አድርጓል። እስካሁን ድረስ፣ የ TIENS ግሩፕ ከ 110 በላይ ሀገራት ላይ ቅርንጫፎችን ያቋቋመ ሲሆን በ 224 ሀገራት እና ክልሎች ላይ ደግሞ የቢዝነስ ገብያወችን ገንብቷል።” “እኛን የበለጠ የሚያኮራን ደግሞ በፍጥነት የምናድግ እና በፍጥነት የምንጓዝ መሆናችን ሲሆን በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ከ 47 ሚሊዮን በላይ ቤተሰቦች ኑሯቸውን ማሻሻል መቻላችን እና የኑሮ ደረጃቸውን ከፍ ማድረጋችን ለእኛ በጣም ጠቃሚ ነው። የጤና ቢዝነስ ልማቱን ማሳለጥ የቻልን ሲሆን፣ ሰዎች ጤና እና ደስታ እንዲያገኙ ረድተናል።
የ TIENS ግሩፕ በአውሮፓ ጠንካራ መሰረት የጣለ ሲሆን፣ አሁን ላይ በይበልጥ ለመልማት እና ለማደግ ተስፋ አድርጓል። አንዳንድ ከፍተኛ የጤና አገልግሎት ኤክስፐርቶች TIENS ግሩፕ ለ “ጤናማ የሰው ልጅ እና ማህበራዊ አገልግሎት” ያለውን ቁርጠኝነት እንዲያሳካ የ TIENS የልህቀት የልምድ መደብሮች እና በወደፊት የ SPA KARE ፕሮጀክቶች በኩል በመርዳት ላይ ናቸው፣ ፍጥነት እነዚህን ህልሞች ለማሳካት ወሳኝ ነገር ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በ E-commerce ዘርፍ ላይ የቻይና ኢንተርፕራይዞች ያላቸውን ግንባር ቀደም ቦታ እንደ እድል በመጠቀም፣ እንዲሁም ዓለም አቀፍ የንግድ ልውውጥ እና በዓለም አቀፍ የ E-commerce መድረክ + 5G ማህበረሰብ መነጣጠል + KOL የቀጥታ ስርጭት ላይ በስነምግባር ለውጥ የበለጠ ተጠቃሚነትን ማምጣት።
ሊ ጂንዩዋን በመቀጠልም TIENS ግሩፕ፣ ዓለም አቀፍ የጤና ኢንዱስትሪ ግሩፕ እንደመሆኑ በ ቤልት ኤንድ ሮድ ተግባራዊነት ላይ ግንባር ቀደም ሚና መጫወቱን የሚቀጥል እና አዲሱን የቤልት ኤንድ ሮድ የግንባታ ስኬት በተቻለ መጠን ለማስቀጠል ይሰራል። ግሩፑ በሚከተሉት መስኮች ላይ በቅርብ ትብብር በመስራት ላይ ይገኛል እነዚህም፤ በግዙፍ የጤና ኢንዱስትሪ፣ ድንበር ተሻጋሪ E-commerce፣ ዓለም አቀፍ ቱሪዝም እና በመላው ዓለም የልህቀት ልምድ መደብር፣ ሁሉንም ዘርፎች በተሻለ መልኩ ማስተዳደር፣ በተለይም ደግሞ የተለያዩ ሀገራትን የንግድ ኢንተርፕራይዞች በማቀፍ ዘላቂ የልማት ዘርፎች ላይ በትብብር ይሰራል።
Heading to the Bangladesh Textile Event, Exploring a New Blue Ocean in the South Asian Market!
The Opening Ceremony and Special Forum of "China International Candy Season" was Held in Beijing
SEER ONNET PTE.LTD Malaysia Branch Grand Opening, taking the First Step in Expanding Across Southeast Asia
Global hits surpass 10 million "Academy of Superpower 2" officially begins filming! Metaphysics experts reveal Malaysia's 2025 Hungry Ghost Festival sentiment and its fortune for the second half of the year
raf jets to defend poland in response to 'aggression from vladimir putin'
britain summons russian ambassador over 'unprecedented violation' of nato airspace
©copyright2009-2020Fresh life